Ethio 360 Special Program "ከመተከል የዘር ማጥፋት ወንጀል በስተጀርባ" Thursday Nov 26, 2020

  visningar 72,125

Ethio 360 Media

2 månader sedan

Ethio 360 Special Program "ከመተከል የዘር ማጥፋት ወንጀል በስተጀርባ" Thursday Nov 26, 2020
Follow us on Facebook: EthioJournalists

Kommentarer
Tujuba Jergefa
Tujuba Jergefa 27 dagar sedan
why are you becoming irrational, what is the use of infusing fake news among the poor people? the real genocide will be happening due to your propaganda. First of all you and Ermias are suffering from identity crises..
MrYo69nas
MrYo69nas 28 dagar sedan
የፓዊ ህዝብ እነዚህን ሁሉ የገዛው በማ ብር ነው። የጣሊን መንግስት ለፓዊ ነው የረዳው የሚለምው የተሳሳተ ነው። በክልል የሚያሰብ ሰው ብቻ ነው እንደዚያ ሊያሰብ የሚችለው። የፓዊ ወይም የጣና በለስ ፕሮጀክት መንግሰት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም በብድርምና በድጎማ የገነባው ለመላው ኢትዮጵያ የሚጠቀም የኢትዮጵያ ህዝብ ብር ነው። ያን ሁሉ project ደርግ ሲገነባ በደሀው የኢትዮጵያ ህዝብ ደም ነው የፓዊ ህዝብ ብቻ አይደለም። ወያኔ አገር መዝረፉ እና ኢትዮጵያን ማዳከሙ እንዳለ ሆኖ ዛሬም እኛ ሰንናገር ጥንቃቄ ያስፈልጋል። የፓዊን ንብረት መልሱ ስትል ትንሽ ክልለኛ ያሰመሰልሃል። ጣና በለስ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት ነው የፓዊ አይደለም። አሁን የሚያዋጣን እንደ አገር ማሰብ እንጃ የኔ ያንተ መባባል አይደለም። የወያኔ አሰተሳብ ከዚህ ተውልድ ውስጥ ካልተነቀለ ትርፉ የኔ ያንተ አዙሪት። ኦሮሙማን ማዳከም የሚቻለው የኢትዮጵያዊነተን ፕሮፖጋንዳ ያለቅጥ በየአቅጣጫው ስናስተጋባ ብቻ ነው። ኢትዮጵያዊነት ማንነት እንደገና በእዚህ በአሁኑ ትውልድ ሰነልቦና ውሰጥ መትከል ካልቻልን ከንቱ ድካም ነው። መንግስትን መተቸት ብቻ ውጤት አያመጣም። መንግስትን ተችተን የተከለውን ሰነልቦና ሰናፈርስ በቦታው የምንተክለው ሰነልቦና ሊኖረን ይገባል። ሰለዚህ በእዚህ የኢትዮጵያዊነት ሰነልቦና ተከላ ላይ ተቃዋሚዋች ተባብርው ከባድ ስራ ካልተሰራ ከንቱ ድካም ይሆናል።
Dan The Man
Dan The Man 28 dagar sedan
ይህ ተዘረፈ የሚባለው ንብረት እያላት ነበር በደርግ ጊዜ ኢትዮጵያ በጠኔ የምትታወቀው? ኣለም የኢትዮጵያን ረሃብተኛ ለመታደግ የተረባረበው?? ኧረ የኣቅማችሁን ዋሹ:: ይህን ውሸት እንደው በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ በጊዜው ለረሃብተኛ ኢትዮጵያ የተረባረበውን ዓለም ቢነገረው ምን ይል ይሆን?
ethio funny video
ethio funny video 29 dagar sedan
ante yezara 30 amet seltekemu etanat eyalekesek zara leadis abeba etanat yeteserawen atatatel
ethio funny video
ethio funny video 29 dagar sedan
buste yanten hasab golto endeweta yetakelen matatal men ameteaw
Melkamu Mekonen
Melkamu Mekonen Månad sedan
አትጃጃልዉ ጎንደር ወሎም ሽዋም ቢባልንም ያካባቢይንም ስምንም ነዉ ሁልዉንም አማራም ናቸዉ ሲቀጥልንም ክልማራነት የኢትዮጵያን ናቸዉ ልይነትም ያላቸዉ እንድታዉቅዉት
Lulit wogderess
Lulit wogderess Månad sedan
2ኛውጄኔሬተር ለወተት ማምረቻው ስእል እና 5ኛ ስእል በአኩሪ አተር እና በኦቾሎኒ ወተት የሚሰራበት ፋብሪካ ነበር። ወይኔ አይ ወያኔ እግዚኦ🙏🙏🙏🙏
Lulit wogderess
Lulit wogderess Månad sedan
በሙሉ የጠራቸው ነገሮች ሳሊኒ ስለማውቅ በጣም ይገርማል። አይ ወያኔ እግዚአብሄር ይይልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
Gashaw Beyene
Gashaw Beyene Månad sedan
ሦስት ግድብ ነው:: 1ኛ ግለገል በለስ በአጠቃላይ ለፓዌ ለመጠጥ ውሃ የሚሆን መጠሪያ ስሙ 1243 ይባላል:: 2ኛ አባት በለስ ለመስኖ የሚሆን ጣና በለስ ለተባለው ዋናው ፕሮጀክት ነው:: መጠሪያው 1025 ነበር:: 3ኛ ከዋናው አባት በለስ ግድብ /diga/ 3 ኪሎ ሜትር ወረድ ብሎ ለፍራፍሬ መስኖ ያገለግል የነበረ መጠሪያ ስሙ 1020 ይባል ነበር:: ዲጋ /diga / ማለት በጣሊያን ግድብ ማለት ነው:: በጣም የተቀናጀ ነበር መገንዘብ, በማቴሪያል በዕውቀት ስኬታማ ነበር::ትዝታው አስከ አሁን በልቤ አለ:: ህልም ህልም ይመስለኛል አሁን::
Amde Hekuro
Amde Hekuro Månad sedan
You’re the first person behind that crime
Esubalew Gize
Esubalew Gize Månad sedan
ወዬዬዬዬዬዬ!!!ይህቺ አገርና ምሰኪን ህዝቧ መቼ ይሆን ዕንባዋ/እንባቸው የሚያቆመውና ህዝቧ በሰላም የሚኖረው።አሁንም ከወያኔ በኋላ በአፈ ቅቤዎች 'ልብ አማላይ"እየተባሉ ከሱ ሌላ የሚባልለት ሰው ባለተረኝነት እንደፍልፈል እየሄዱበት መሰሪ ጉዞ "ወያኔ ማሪኝ" የሚባልበት የትውልና የሃገር ውድቀት እንደሚከሰት ሳሰበው ሞቴን በቅድሚያ ተመኘሁ።ወገኔ ነቃ በል የሚሠራውን የባለጊዜዎችን የመሰፋፋት ሩጫና ህልም አሰተውል።ተበታትነህ ማንነትህን/ኢትዬጰያዊነት ሰምህን አጠህ ከምትኖር ሙትና ከቻሉ ከቀብርህ በኋላ ያድርጉት።
aschenik beyene
aschenik beyene Månad sedan
ሐብታሙ አካባቢውን በደንብ የሚያውቅ፣ ጥልቅ መረጃ ያለው ለአካባቢው ተቆርቋሪ ጋዜጠኛ ተስፋዬን በመጋበዝህ ልትመሰገን ይገባል፡፡ ተስፍሽም በርታ አካባቢን ለማያውቅ ትክክለኛ መረጃ ስለምትሰጥ አመሰግንሀለሁ! በርታ!!
mular maru
mular maru Månad sedan
አናት ትበዲ በጣም አንባ ገነን ነህ አብታሙ ውሻ የደሀ ልጅ ወሸላ መሪ ብናደርክ ።
Tigest Lemlem
Tigest Lemlem Månad sedan
WHATEVER THE NOBEL PEACE PRIZE IS, SHOULDN'T BE A MASK FOR FASCIST ABIY AHMED.
sabaf falmi
sabaf falmi Månad sedan
nefxegnaw maret liwari naw inji, 27 amet besalam ade sinoru yeneberut, maxewochi habte? be maxewochi dem maret mefeleg atiyat ayihonachut?
ok df
ok df Månad sedan
akkkkkk
Aa Ea
Aa Ea Månad sedan
አንተ ሀብታሙ ቆሌጥህ ላይጁንታዎቹ ውሀ እያንጠለጠሉ ሲገርፋህ አሜሪካ ገብተህ ስራቸውን ስትናገር አልነበረውም ዮኒ ማኛ ቆለጥህአንዴት ሰርቶልህ ነው አሜሪካ በገባህ በስድስት ወር ወለድኩ አልክ አንዴት ብሎ ጠየቀህ ማኛ መልስ የለም አሁን በወያኔ አየተከፈለህ ለወያኔ ታራገባለህ ጭንቅላትህንም አንጠልጥለውበት ነበር አንዴ ? ከገዳዮ ጋር ባይያያዝም ጥያቄዬ በጌታቸው አሰፋ ሰነድ ጋ ክፍያችሁን አይቼ ነው መልስህን አንጠብቃለን
amena zeleke
amena zeleke Månad sedan
Typical Racists
miftah kedir
miftah kedir Månad sedan
የሌቦች ሚዲያ unsubscrib
Azeb Mebratu
Azeb Mebratu Månad sedan
Aye. Ethiopiaye. yewenebedewoch. mefenecha. mehonesch. enekelef. yenesal.
Azeb Mebratu
Azeb Mebratu Månad sedan
wedew. ayeseku. yebase. atamet ke. TPLF. tegelagelen. senel. lela. yebase. Oromuma. hulu. yene. yemil. adegegna. teteka. ye. Ethiopia. Hezeb. Egziabeher. yehuneh
Jhon Meatisy
Jhon Meatisy Månad sedan
እናመሰግናለን ትታጉና እቁ አይበገሪ እሳት የፓለቲካ ማህንዲሱአይበገሪው አብሪኮከባችን በእውነትጅግናና እውነትንተነጋሪና ለህሌናህኗሪነህ።❤️🌹🙏🎤
Emaleyjo Red
Emaleyjo Red Månad sedan
ግድቡ አካባቢ ትግሬ ምን ይሰራል
Emaleyjo Red
Emaleyjo Red Månad sedan
70,000 ትግሬ ምን ይሰራል ይመለስ ወደመጣበት
Emaleyjo Red
Emaleyjo Red Månad sedan
ዋናው የተዘተፈውን አስመልሱት
Emaleyjo Red
Emaleyjo Red Månad sedan
እግዙኦ ምን ያልሰረቁት አለ አገሩን ግጠውት የለ እንዱ
Emaleyjo Red
Emaleyjo Red Månad sedan
እባክህ በጽሁፍ መልክ በትግሬዎች ከመተከል የተሰረቀ ንብረት ብለህ ለጽሁፍ አብቃው
Ephrem Nigatu
Ephrem Nigatu Månad sedan
ከዛ በስተጀርባ በእርግጠኝነት እናንተን አላችሁ!
Sara Takie
Sara Takie Månad sedan
kedada komata hodam
Sarah Bay
Sarah Bay Månad sedan
Kkkkkkkkkkk ሽንቴን ጨረስኩ በሳቅ 😁😁😁😁🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈 ማን ኣፅብሃ ወደው ኣይስቁ ኣሉ
rebka berhane
rebka berhane Månad sedan
ሀብትሽ እናመሰግናለን፣ በጣም ጥሩ ተንታኝ ሰው ነው ያመጣሀው
Eskender Haile
Eskender Haile Månad sedan
አካባቢዉ ላይ ጣሊያኖች የራዲዮአክቲቭ ተረፈ ምርት ለመቅበር የተከፈለ ገንዘብ እንደሆነ በወቅቱ በአካባቢዉ ከነበሩ ባለሙያዎች ሰምቻለሁ ምን ያህል እውነት ይሁን አላውቅም። ሆስፒታሉም በአገር ውስጥ ሆስፒታሎች ሁሉ የተለየና ዘመናዊ ነበር ድንገት የራዲዮ አክቲቭ አደጋ ቢከሰት ህክምና ለመስጠት የሚችል አቅም እንዳለው ሲነገር ሰምቻለሁ ማጣራት ይጠይቃል።
Amha Admassu
Amha Admassu Månad sedan
This is a very impressive history. Why not Tesfaye publish a book to transfer information for the next generation. Tesfaye born and raised up in Metekel it much easier to gather data.
የተዋህዶ ልጅ ነኝ ተዋህዶ
የተዋህዶ ልጅ ነኝ ተዋህዶ Månad sedan
የተየ ቃል በመፅሃፍ መታተም አለበ ተስፍሽ በጣም ነው የምናመሰግነው ግን ታሪክህ እዚህ በወሬ መቅረት የለበትም ምክንያቱም. ያለፈብን መከራ እና አሁንም ያለንበት የሞት ያለመሞት. እድሁም የተሰቃየን በሞት በሃዘን. ያለንበት አሁኑኑ ያለፈብንም የመረረን ነገር እውነታ ታሪክ ከተስፋየ. አለ እኛም በተግባር እያየን ነው እባክህ ወድሜ ተስፋየ መፅሃፍ አሳትምልን እና ከዚህ ሰቆቃ የሚተርፈው ትውልድ ይወቀው. እኛም እስክንሞት ያለውን ሰቆቃችን እናንበው አሳትምልን መፅሃፍ እንገዛለን
LAUREATE TSEGAYE GEBREMEDHIN
LAUREATE TSEGAYE GEBREMEDHIN Månad sedan
በጣም መሳጭ ውይይት። እኔ ትንሽ ልከል ጉምዞች ሲበሳጩ የሚገድባቸው ምንም ኃይል የለም። ጉምዞች እንግዳ በመጣ ቀን ልጅ ከወለዱ በእንግዳው ሥም ይጠሩታል አዲሱን ልጅ። ዛሬ ኃብትሽ ብዙውን ጊዜ ለእንግዳህ በመስጠትህ ደስ ብሎኛል። ወቀሳ ታደምጣለህ ማለት ነው። ተባረኩ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
N B
N B Månad sedan
ተስፋየና ሃብታሙ ያቀረባችሁትውይይትና መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ክፍል ሶስትንም በጉጉት እንጠብቃለን
gojam ጎጃም
gojam ጎጃም Månad sedan
Amara meri yasfelgewal...activest yasfelgewal...ebakachuh amarwoch chela atebelu...
Hibret Kassie
Hibret Kassie Månad sedan
በእውነት በጣም የሚገረም ነው ከላይ እስከታች ተግጠን አልቀናል ግን የሚገርመው የአምላክ ስራ ድንቅ ነው አሁንም አለን እሄን ታሪክ በመጻፍ ብትጻፍት ነገ ታሪክ ይጠይቃቸው በርቱ የእውነት አምላክ ይረዳናል!!!!!
Josi Love
Josi Love Månad sedan
Interesting 🤔 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 Thank you both of you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Baba Baba
Baba Baba Månad sedan
Hello team ethio360 the voice of voiceless great job.በመቀጠል ጋዜጠኛ ተስፋየ የህውሀትንና የኦነግን/ ኦሮሙማን የሴራ ፓለቲካና የመሬት ወረራ ዝርፊያ የጆኖሳይድ ወንጀል መፈናቀል ዘርና ሀይማኖት ተኮር ያደረገውን ፍጅት እርቃኑን በማስቀረት በመረጃና በማስረጃ ለህዝ ምን እየተሰራ እንደሆን ስላጋለጣችሁ በጣም እናመሰግናለን:: ህዝብ በንቃት እየተከታተለ የሴራውን ፓለቲካና ተረኝነትን በጥብቅ መታገል ማስወገድ ግድ ይለናል :: ቀጣዩን ፕሮግራማችሁን በጉጉት ንጠብቃለን ኢትዮጵያ በእውነተኛ ልጆችዋ ተከብራ ትኖራለች ::
ANDUALEM GAZHAN
ANDUALEM GAZHAN Månad sedan
የሚገርም የመረጃ አቀራረብ ነው....እቃ ዘርፈው ሲወስዱ የሚያልፉት በቻግኒ በኩል ስለነበረ ህዝብ እንዳያይ በለሊት ከፍተኛ ተኩስ በመተኮስ አሸብረው ይዘው ይወጡ ነበር ...ህዝብ ሁሉን ያውቃል.....ጥሩ አቀራረብ
gojam ጎጃም
gojam ጎጃም Månad sedan
Abey leads ethiopia to hell.i hate this gay...
Tiyaa Mee
Tiyaa Mee 2 månader sedan
Thank you for sharing us such useful information, you give us a better insight about this sneaky Leader's primal agenda and the current situation of our country! Ethio360 We Appreciate you for inviting a person who has wide range of knowledge and well read guest 👍
Mekdes Ayfokru
Mekdes Ayfokru 2 månader sedan
ወይኔ አሁንስ ፍርሀቴ ጨመረ .ነገሮች አካሂዳቸው ከብዷል ውይ
tekle shirum
tekle shirum 2 månader sedan
secret weyane 360
tekle shirum
tekle shirum 2 månader sedan
ante habtamu debtra weyane 360. abatoche eymutu nwe. ya bisbis ermias dist aff cadre ke weyane gar mekeses alebet
yonas zekarias
yonas zekarias 2 månader sedan
ይታወቃል የዛሬ 30አመት ወደሃላ እድገታችንን ጎትተው አደህይተው መጨረሻ ሞት መገደል መታረድ እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ላንተ ይታይህ
Teddy
Teddy 2 månader sedan
abiy party s part of the genocide of amara
adugna wassie
adugna wassie 2 månader sedan
Habtamu thank you, You had an information about the killing of Amhara leaders, on June 16/ 2010. In this week, Abbay media broadcasted by interviewing security experts having good intimacy with higher government officials. Please investigate, what is the relevance of broadcasting at this time.
Andualem Mengistu
Andualem Mengistu 2 månader sedan
ዐብይ ብልጽግና ብሎ የጀመረውን ተረት ተረት የአማራ ክልል የኦሮሞ ነው ማለት አቢቹ ጥሩ ተረት ጸሐፊ ወቶታል ነገ ደግሞ ምን ያሰማን ይሆን??????
masreshaw ayenew
masreshaw ayenew 2 månader sedan
ሃብትሽ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው።
Teddy
Teddy 2 månader sedan
we don,t have to blame anyone ,adp s the one responsible for all dirty things
እምቢተኛው ጋይንት
እምቢተኛው ጋይንት 2 månader sedan
በእውነት ልክ እንደ ተወዳጅ ፊልም ምስጥ ብዬ ፪ቱንም ፕሮግራም ደጋግሜ ተመለከትኩ እናመሰግናለን በእውኑ በአማራ ላይ ያልተፈፀመ ሴራና በደል የለም።ተስፍሽ ና ሀብትሽ እናመሰግናለ ።በቀጣይ ግን ከ፪ሰአት በላይ ጊዜ ወሰዱና ተወያዮ በእውነት አይሰለችም።
السلام عليكم
السلام عليكم 2 månader sedan
amara simot des yilal 👍
adugna wassie
adugna wassie 2 månader sedan
please habtamu ask him about Pawi hospital. If I'm not mistaken, all Pawi hospital equipment was taken by TPLF to tigray. Pawi hospital was one of the center for eye treatment.
T . Bashu
T . Bashu 2 månader sedan
ወይ ዘንድሮ ይሄ አንድ ሐሙስ የቀረው ሰውዬ ሁሉ ኬኛዎች አሳቁኝ እኮ ታሪክ የማያውቅ አዛባ ታሪክ ሊያስተምር ለ ወያኔም አልበጀ እናንተስ 5 አመትም በተረኝነት አትቆዩም
Misrak Hammer
Misrak Hammer 2 månader sedan
ሃብትሽ ወንድሜ በደንብ እንዲጠራና ሕዝብን በደንብ እንዲገነዘብ በተከታታይ ወንድማችንን ብታቀርበው መልካም ይመስለኛል
Samra Debebe
Samra Debebe 2 månader sedan
Huletachunim inameseginalen bertu hule aqribut
Bamlak Yemane
Bamlak Yemane 2 månader sedan
እናመሰግናለን 360 አዘጋጅ ሀብታሙ እና የበለስ ሚድያ አዘጋጅ እና አቅራቢ ተስፍሽ ስለምታደርሱን የህወሓት እና የኦነጉን መሪ ተንኮል እና ሴራ እጅጉን እናመሰግናለን በርቱልን ምንጊዜም ከእውነት ጋር ኑሩ
Boontuu Boonaa
Boontuu Boonaa 2 månader sedan
ራያና መተከል በአብዛኛዉ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች መኖሪያ አከባቢ መሆኑን ሂዲና ነዋሪዉን ጠይቅ፡፡ ዝም ብለህ አትቀደድ፡፡ ቀዳዳ፡፡ የማንም ቢሆን ግን ያን ያህል አያስጨንቅም፡፡ ዋናዉ ቁም ነገር ሰዉ መሆናቸው ነው፡፡ ጠባብ!
ريتاج عتين
ريتاج عتين 2 månader sedan
እድልአማራልዩሀይልእሺፋኖህወትትሞታለች
Janat Mmm
Janat Mmm 2 månader sedan
የእውነት በጣም ያሳዝናል የአማራው ሰቆቃ ፈጣሪ አብይን ቶሎ ያሳልን ወድማችን የበለስ ሚዲያ ባለቤት በርታ ሀብትየ እግዚያብሔር ያክብርህ ለወገንህ የምታረገው ትግል እናመሰግናለን በጥቅሉ አብይ አመራር መወገድ አለበት ኦረሞማ ከህውአት አይሻሉም እናተግን ህዝቡን አቁት እራሳችንም እድንከላከል አስታጥቁት ህዝቡን ሴራውን እያወቃችሁ ዝም አትበሉ እባካችሁ
ashenafi melese
ashenafi melese 2 månader sedan
ሁሉም እየተነሳ የአማራን መሬቶች ለመቁረስ መሞክር ከዚህ በኋላ ዋጋ ያስከፍላል
Israel Dejene
Israel Dejene 2 månader sedan
ያን ግዜ ይሄ ሲደረግ የአማራ ብአዴን አመራሮች አሁን በህይወት ያሉት መጠየቅ አለባቸው ።
pepe pepe
pepe pepe 2 månader sedan
Shame on you 360 group You never say any thing This is PURE GENOCIDE ON TIGRAYANN BASED ON ETNIC . THIS IS NOT WAR nearly 20 years NO WATER NO FOOD NO ELECTRICITY THEY CAN'T ACCESS THEIR OWN MONEY FROM THE BANK TO BUY FOOD THE ETHIOPIAN GOVERNMENT SWITCHED OFF ALL THE SYSTEM. KILLING INNOCENT CHILDREN AND ELDERLY HOUSE TO HOUSE. THIS IS MEDIA PROPAGANDA. HELP TIGRAYANN WORLD HAS TO KNOW THE TRUTH
pepe pepe
pepe pepe 2 månader sedan
TIGRAYAN also Ethiopian Too. Shame on you 360 group. This is PURE GENOCIDE ON TIGRAYANN BASED ON ETNIC . THIS IS NOT WAR nearly 20 years NO WATER NO FOOD NO ELECTRICITY THEY CAN'T ACCESS THEIR OWN MONEY FROM THE BANK TO BUY FOOD THE ETHIOPIAN GOVERNMENT SWITCHED OFF ALL THE SYSTEM. KILLING INNOCENT CHILDREN AND ELDERLY HOUSE TO HOUSE. THIS IS MEDIA PROPAGANDA. HELP TIGRAYANN WORLD HAS TO KNOW THE TRUTH
pepe pepe
pepe pepe 2 månader sedan
This is PURE GENOCIDE ON TIGRAYANN BASED ON ETNIC . THIS IS NOT WAR nearly 20 days NO WATER NO FOOD NO ELECTRICITY THEY CAN'T ACCESS THEIR OWN MONEY FROM THE BANK TO BUY FOOD THE ETHIOPIAN GOVERNMENT SWITCHED OFF ALL THE SYSTEM. KILLING INNOCENT CHILDREN AND ELDERLY HOUSE TO HOUSE. THIS IS MEDIA PROPAGANDA. HELP TIGRAYANN WORLD HAS TO KNOW THE TRUTH
مريم ا
مريم ا 2 månader sedan
ኧረ ሀብትሽ ትስቃለህ እኔ ተቃጠልኩ በቃ
Yirgalem Berhane
Yirgalem Berhane 2 månader sedan
TPLF gen lemen ke afachu ateweketutem medre banda !!!!
مريم ا
مريم ا 2 månader sedan
ሀብትሽዬ ውድድድድ አንተን የሚጠላ ባናቱ ይተከል
مريم ا
مريم ا 2 månader sedan
ሆነም ቀረ አብይ የሚባል ሰላቢ እጁ አለበት
ejtube100
ejtube100 2 månader sedan
ጠቅላዩ አስፈፃሚ ነዉ::
ዮጵ ቱዩብ Yope tube
ዮጵ ቱዩብ Yope tube 2 månader sedan
ተስፍሽ እውነት ነው!!! ይህንን ሁሉ ታሪክ የፓዌ ህዝቦች በቁጭት የሚነገሩት ነው!! ለኔ እንደነገሩኝ በስዊዝ ባንክ በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ስላላ ኮሚቴ ተዋቅሮ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆኑን ነግረውኛል!!
Nigatu Deressa
Nigatu Deressa 2 månader sedan
He described everything correctly. I am also from wombera and we are by far nearer to Gojjam than oromuma/oneg. More than 95% of wombera are orthodox Christians. But now things are being changed ( they are polluting the culture of the society). Irrecha is not our culture after all. He explained what I feel.
Tesfa Yohannes
Tesfa Yohannes 2 månader sedan
Great look on the forgotten area, Derig was Ethiopian who tried to make Ethiopia Great please do not compare with those leaders who do not have idea about Ethiopia. Tesfish Berta
Getu Agonafer
Getu Agonafer 2 månader sedan
Thanks Habtamu it’s Amazing History.
Abogida Entertainment
Abogida Entertainment 2 månader sedan
ሰላም ሰላም ምርጦቼ በአዲሱ ስራዮ መጥቻለው እራሳችሁን ፈታ ማረግ ከፈለጋችሁ በማየት ቤተሰብ ሁኑ ይመቻቹ.
Weyraw Ergete
Weyraw Ergete 2 månader sedan
The Blatant Hypocrisy of BBC in its Ethiopian War Coverage On 26 November 2020, BBC news anchor, Matthew Amroliwala was asking Dr. Bikila Hurisa of the Prime Minister’s office of Ethiopia about the final push to bring law and order in the Tigray region capital, Mekelle, and the possible civilian casualties during the operation. The government’s prior choice was and still is to let the criminals peacefully surrender. This did not work. The criminal group, in addition to its previous countless crimes, has again recently massacred Ethiopian army members stationed in the region for more than 20 years by selecting the non-Tigreans. This has deeply angered the entire population & the armed forces. People are very angry about the patience of the government for not taking an immediate and direct military action on the criminals. But the government gave excessive patience, seemingly, for the sake of the civilians there and gave them 72 hours ultimatum twice. The junta group rejected that. Then the government remains with no choice but to use military action by trying to avoid civilian casualties as much as possible. In the discussion between Mr. Matthew with Dr. Bikila, Mr. Matthew was repeatedly trying to connect this last resort of military action with a war crime. Basically, working for the rule of law & doing war crime are two completely different things both in content and format. Why hasn’t BBC, if genuine, asked independent people other than Mr. Daniel Berhane, who himself is a criminal Junta member under hunt for treason?? Why hasn’t BBC, if genuine, not done a focused report on the 600+ Amhara people massacred & found secretly buried in mass in a small town called Mai Kadra. The Ethiopian Human Rights Commission, Amnesty International [@ ] & others, of course, except BBC, have reported and documented this massacre and mass burial of these 600+ innocent people. The killers are now in Mekelle together with the master Junta group. How does this sound to BBC?? How would Mr. Matthew’s country, UK or for that matter any other country have tried to solve such an issue any differently? What would the UK government have done if such a criminal group killed tens of thousands of its own British army members in the dark somewhere in UK? Do you call this operation a war crime? Shame! Justice must be served. Dialogue with such a criminal group is a dream that will never come true. The government has to continue all of its ongoing communication efforts to inform the residents of Mekelle to either leave the town, not go outside of their homes, or to be far from possible military targets. This might help to minimize and/or avoid unwanted civilian casualties. But the usage of military force to bring the criminals to justice or to finish them by force is something that cannot be compromised at all costs!! Let the world know that in the last minutes of this offensive, the Junta group has prepared its killing squads in the town. The squad, wearing Ethiopian military uniforms, has finalized its preparation to assassinate many non-Tigreans & some innocent Tigreans living in the encircled town of Mekelle. This inhuman act is a dirty calculation by the master criminals for the sole purpose of making the world believe that the assassination was done by the Ethiopian army. This information is currently under dissemination to the people in the town now. On the other hand, if, in any unfortunate way, any external force is going to push the prime minister to sit down for dialogue with these criminals, then the unwanted but highly consequential result will immediately take place all over the country. This action will primarily make the Tigreans targets for a direct revenge all over the country and an unstoppable full-scale civil war will start in the entire country.
Rose Ayni
Rose Ayni 2 månader sedan
እናመሰግናለን ሀብትሽ
Fano Media
Fano Media 2 månader sedan
አማራዎች ግን ይሄንን ጉድ ሰምተን ዝም ነው የምንለው? እራሳችሁንጠይቁ እነሱ መረጃውን ሰጡን ከዛስ ምን ይደረግ የሚለውን ደግሞ እኛ ማሰብ አለብን!!! እነዚህ ሰዎች ትንሽ እንኳን ሼም የላቸውም!! በዚህም በዛም ብለው አይን ባወጣ መልኩ አገሩን ወረው ሰውን ሁሉ አገር አልባ ሊያረጉት ነው!! አማራ እንደ እማራ መደራጀት አለበት !!!እነሱ የሚያደርጉትን ሁሉ አቻ ላቻ ማድረግ አለበት! እነሱ ኦነግን እንደሚያግዙት ፋኖን አግዙ በተጨማሪ ህዝባዊ ማእበል በማንሳት የተወሰዱበትን እያንዳንዱ መሬቱን ከተቻለ በድርድር ካልተቻለ በሀይል ማስመለስ!!! ከክልል ውጪ ያለውን አማራ በተለይ ወጣቱን ወደ አማራ ልዩ ሀይል አስገብቶ ማሰልጠን!! የተበደለ ሰው ትንሽዬ ወታደራዊ እውቀት ስትጨምርለት ምን አይነት ታአምር እንደሚፈጥር ማሰብ ቀላል ነው!! Please
Berhanu Youssouf
Berhanu Youssouf 2 månader sedan
tenabachihu mesratachihu teru new ketlubet.
tarekgn ayalew
tarekgn ayalew 2 månader sedan
So sad, Tplf and OLF grabbed all property of Amhara. Wake up Amhara
ADMAS Desta
ADMAS Desta 2 månader sedan
ሼርርርርርርርርርርር
Henok Ayele
Henok Ayele 2 månader sedan
ሀብትሽ በእውነት እናመሠግናለን ትልቅ ጭብጥ ጉዳይ ስለምታሳውቁን ስለአገራችን ጉድ
Sisay Yared
Sisay Yared 2 månader sedan
ብአዴን፡አዴፓ፡የምትባል፡እግዚአብሔር፡ይይላችሁ፡ይሄሁሉ፡ጣጣ፡የመጣዉ፡እናንተ፡ሆዳም፡ስለሆናችሁ፡ብአዴን፡ሆዳም።
Mary Mary
Mary Mary 2 månader sedan
የአለም መዳኒት በሆነው የድንግል ማሪያም ልጅ ጥበቃ ነው እንጂ ያለው አማራ መሪ ገና አልተወለደም ።
MORINGA ሽፈራው
MORINGA ሽፈራው 2 månader sedan
እናመሰግናለን እሚገርም እውነታ ነው አቀራረቡም 💚💛❤️🙏
Sisay Yared
Sisay Yared 2 månader sedan
ፖዌን፡እንዴት፡ዘመናዊ፡አድርጒት፡ነበ፡ደርግ፡በዛ፡ሁሉ፡ችግር፡ዉስጥ፡ሆኖ።
ታኦዶኮስ Theotokos
ታኦዶኮስ Theotokos 2 månader sedan
ሁልጊዜም ድል ለኢትዮጵያ ይሁን! ጦርነቱን በአጭሩ ያሳጥርልን:: ልዑል እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን:: ውድ ኢትዮጵያውያን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን:: sepost.info/gone/7UL1AjsetzlOfq4fcP3Emw.html
Sisay Yared
Sisay Yared 2 månader sedan
አገርን፡የሚያለማ፡የፖዌ፡ፕሮጀት፡እንክት፡አርገዉ፡በልዋት፡ተስፍሽ፡ከልብ፡እናመሰግናለን።
tarekgn ayalew
tarekgn ayalew 2 månader sedan
I knew this dam.
ሽህ ኣምጥ
ሽህ ኣምጥ 2 månader sedan
ኣበዳችሁ መሰለኝ !! እነ ብዙነሽ በቀለ ፥ ተዘራ ፡ ኣለማየሁ ሂሩት ወዘተ•••••ሄደው ጅማ ጅጅጋ ድሬ ዳዋ ኣዳማ ቢሾፍቱ ሄደው ይዘፍኑ ኣልነበረም ? ሃጫሉ ቢሄድና መተከል ቢዘፍን ነውሩ ምንድነው ? ወይስ መስረቅ መቀማት መዝረፍ የኣማራ ስራ ስለሆነ ሌላ ብሄር ሲንቀሳቀስ ያማችኋል !!
ፀሀይ አማራይቱ
ፀሀይ አማራይቱ 2 månader sedan
leba oromo new
Hager 20
Hager 20 2 månader sedan
Pointless
Broumana Broumana
Broumana Broumana 2 månader sedan
ተስፋየ፡ሀያል፡በሀይሉ፡አይመካ፡ፈረሰኛም፡በፈረሱ፡አይመካ፡የአባቶቼ፡አምላክ፡ከክፍወች፡እጅ፡ኢትዮጵያንና፡ህዝቤን፡ነፃ፡ያወጣታል፡አሁን፡የምታዮቸውን፡ግብፅአዊያን፡ለዘላለም፡አታዩቸውም፡ተብሎ፡ተፅፍ።
ሽህ ኣምጥ
ሽህ ኣምጥ 2 månader sedan
ምን ኣለበት የእርሻ ባለሙያ ብታመጡ? ፓዌ በተደጋጋሚ መታረስ ኣይችልም ። ሳሊኒ ደግሞ በሌብነቱ የሚታወቅ የጣልያን ድርጅት ነው። ችሎታ ያላቸው ሰዎች ኣምጡ ።በማታውቁት የልማት ኣርእስት ገብታችሁ ኣታጨማልቁ ።
Hager 20
Hager 20 2 månader sedan
I think you or your family was part of all theses, so you are panicking, always the truth prevail
Temesgen Jemberu
Temesgen Jemberu 2 månader sedan
ኢትዬ 360 በምታደርጉት የማይደክም ኢትዮጵያን በእውነትና በመርዕ በመታገል የቀዳሚውን ብቻ ሳይሆን ታሪክ የሚዘክረው ባለውታነትን በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ እየሰራችው ላላችሁት ሁሉ እግዚአብሔር አሁንም የእውነትና የእውቀት የፍቅርና አንድነት ፀጋዎችን ያብዛላችው::እናከብራችዋለን! እናመሰግናቸዋለን!!
Galaxy Axby
Galaxy Axby 2 månader sedan
Thank you dear brother Habitamu Ayalew for being very knowledgeable journalist dear brother Tesifaye. Thank you both ! A lot of didn't know and know we know and we'll never forget. Down downtown Shimelis Abidisa and Oromuma altogether.
Broumana Broumana
Broumana Broumana 2 månader sedan
ሀብታም፡እነዝህ፡በሽተኞች፡ናቸው፡ጌታ፡ምስክሬ፡ነው፡በሽተኞች፡ናቸው፡በርግጠኚነተ፡ነው፡የምነግራችሁ፡ይጠፋሎ፡እግዝአብሔር፡ያጠፋቸዊል።
Fethoy K
Fethoy K 2 månader sedan
Ewnat bxammm yasznal endaw yesrachewn yesxachew
Temesgen Jemberu
Temesgen Jemberu 2 månader sedan
የሚገርም ሁለንተናዊ የመተከልን በደል በሚገርም ሁኔታ እያሳየን ስላለው ተስፍሽን እግዚአብሔር የድካምክን ይቁጠርልህ !እናመሰግናለን!!
Temesgen Jemberu
Temesgen Jemberu 2 månader sedan
እናመሰግናለን ሀብትሽ
SAMPEV2 TALAR UT OM ANABOLA RYKTENA!
15:16
Martin Björk
visningar 77tn
ROSÉ - COMING SOON TEASER
0:34
BLACKPINK
visningar 4,9mn
SAMPEV2 TALAR UT OM ANABOLA RYKTENA!
15:16
Martin Björk
visningar 77tn
ROSÉ - COMING SOON TEASER
0:34
BLACKPINK
visningar 4,9mn
Robins stora A-traktorbygge 2.0
12:24
Motorblog of Sweden
visningar 158tn
VI MÅSTE PRATA!
30:13
Filip Dikmen
visningar 232tn
TESTAR ERA KONSTIGA MATKOMBINATIONER IGEN
22:17